"ታሞ ሕክምና ሲከታተል ነበር። ባልጠበቅነው ሁኔታ በድንገት ነው ያረፈው" - የሟች ቤተሰብ
"ታሞ ሕክምና ሲከታተል ነበር። ባልጠበቅነው ሁኔታ በድንገት ነው ያረፈው" - የሟች ቤተሰብ ልጃቸው ህፃን ማቲዎስን የካንሰር በሽታ ሲነጥቃቸው በልጃቸው ስም የህክምና ተቋም ያቋቋሙት "የማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን" መስራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ፋውንዴሽኑና ቤተሰባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። አንድ ቤተሰባቸው በሰጡን ገለጻ፣ አቶ ወንዱ በቀለ ሕይወታቸው ማለፉን ገልጸው፣ "ታሞ ሕክምና ሲከታተል ነበር። ከዚያም ወዲህ ወደ አይሲ (IC) ገብቶ ተመልሶ ወጥቷል፤ ባልጠበቅነው ሁኔታ በድንገት ነው ያረፈው" ብለዋል። "ዝርዝሩን አሁን ባለሁበት ሁኔታ መግለጽ አልችልም" ያሉት እኚሁ ቤተሰብ፣ "ህመሙ ከጀመረው ከ1 አመት በላይ ሆኖታል። ህመሙ የጉበት ካንሰር ነው። ሃሌሉያ ሆስፒታል ክትትል ላይ ነበር" ሲሉም ተናግረዋል። አቶ ወንዱ በቀለ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗