አምስት የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል‼
አምስት የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል‼ 📌አሁን ላይ በመቀሌ ከተማ አንጻራዊ መረጋጋት መምጣቱ ተሰምቷል። በከተማዋ ውስጥ ያሉ የፀጥታ ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ዘረፋ ሲፈጽሙ የነበሩ አካላትን በቁጥጥር ስር አውለዋል ተብሏል። የፖሊስ አካላቶችም አሁን ላይ ወደ ሥራ እየተመለሱ እንዳሉ የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል። በተለይም የስልክ አገልግሎቱ ከተጀመረ ወዲህ ሕዝቡ መረጃ በመስጠት በኩል ንቁ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ነው የተነገረው። በአካባቢው ላይ ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ለማስከበር የመከላከያ ኬላዎችን እንዲሁም የትግራይ የሰላም ኃይልና የፖሊስ አባላት በከተማዋ ውስጥ ያሉትን እንቅስቃሴዎች ያስከበሩ መሆኑ ተሰምቷል። ነገ እና ከነገ በስቲያ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንደሚሰየምለት ተሰምቷል። 📌አምስት የህወሃት አመራሮች በመከላከያ ቁጥጥር ስር መዋላቸው…
Read the full story at wasulife ↗