ኢኮኖሚን እንደ ብሔራዊ ኃይል የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የከፍታ ጉዞ
አዲስ አበባ መስከረም 25 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናዊው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ እና ጂኦ-ፖለቲካዊ ውድድር ውስጥ የሀገራት ጥንካሬና አካባቢያዊ ተጽዕኖ የሚወሰነው በወታደራዊ አቅም ብቻ ሳይሆን በጠንካራ ኢኮኖሚያዊ መዋቅር ራስን በመቻል እና በቴክኖሎጂ ዝግጁነት ነው በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የታየው የፖለቲካ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ዘርፎች ሽግግር ኢኮኖሚያዊ ብልጽግናን የሀገር ህልውና እና የከፍታ ማረጋገጫ አድርጎ የመቅረጽ ሂደት ላይ … The post ኢኮኖሚን እንደ ብሔራዊ ኃይል የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የከፍታ ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗