" ... በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ሳይሆን በጉልበቷ ታረጋግጣለች ! " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
" ... በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ሳይሆን በጉልበቷ ታረጋግጣለች ! " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በቀጠናው ያላትን ሚና ማንም በሚሰጣት ችሮታ ሳይሆን በገዛ አቅሟና ጉልበቷ እንደምታረጋግጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ " ኢትዮጵያ በቀጠናው አንከር (መሰረት) ሀገር ብቻ ሳትሆን፣ በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ሁነኛና ወሳኝ ተዋናይ መሆኗን በተግባር የምታሳይበት ምዕራፍ ላይ ትገኛለች " ብለዋል። " ኢትዮጵያ በቀጠናችን አንከር ሀገር መሆኗ ብቻ ሳይሆን በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ሳይሆን በጉልበቷ ታረጋግጣለች ኢትዮጵያ ፎክረው እንደሚገዙ ሳይሆን ተጋድለው ነፃነታቸውን እንደሚያስከብሩ ድንቅዬ ጀግኖች ሀገር ዳግም ፍላጎቶቿን በራሷ መንገድ ታረጋግጣለች " ሲሉ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗