በስህተት ወደ ባንክ አካውንቷ የገባውን 158ሺ ብር የፖሊስ አባሏ ለባለቤቱ መመለሳን የአዲስ በባ ፖሊስ ዋና መመሪያ አስታወቀ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-10-05 15:14:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

በስህተት ወደ ባንክ አካውንቷ የገባውን 158ሺ ብር የፖሊስ አባሏ ለባለቤቱ መመለሳን የአዲስ በባ ፖሊስ ዋና መመሪያ አስታወቀ፡፡ ዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የቄራ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ ባልደረባ ስትሆን መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ወደ ስራዋ እያመራች አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሰታል። ደዋዩ ሚኪያስ አንዳርጌ የተበለ ግለሰብ ሲሆን በስህተት 158ሺህ ብር ወደ እሷ አካውንት ገንዘብ ማስተላለፉን ይነግራታል። በጋምቤላ ክልል እንደሚኖርና ወደ አዲስ አበባ መምጣት እንደማይችል፣ ገንዘቡን ያስተለለፈው ጋምቤላ ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲማ ቅርንጫፍ መሆኑንም ያስረዳታል። የባንኩ ዲማ ቅርንጫፍ ከዋና ሳጅን ደገፈች ደሳለኝ ጋር በስልክ ከተነጋገረ በኋላም አዲስ አበባ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ቅርንጫፍ በመሄድ ገንዘቡን ሙሉ በሙሉ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]