" የኦቶና ሆስፒታል በተገቢው ሁኔታ መልሶ አለመገንባቱና አለመጠገኑ ታካሚዎችን ለአላስፈላጊ እንግልት እየዳረጋቸው ነው " - ነዋሪዎች እና የሕክምና ባለሙያዎች
" የኦቶና ሆስፒታል በተገቢው ሁኔታ መልሶ አለመገንባቱና አለመጠገኑ ታካሚዎችን ለአላስፈላጊ እንግልት እየዳረጋቸው ነው " - ነዋሪዎች እና የሕክምና ባለሙያዎች ከአንድ ዓመት በፊት በድንገተኛ የእሳት አደጋ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የኦቶና ሆስፒታል አሁንም ድረስ ተገቢው ጥገናና መልሶ መገንባት ስላልተደረገለት ታካሚዎች ለዘርፈ ብዙ ችግሮች እና እንግልት እየተዳረጉ ስለመሆኑ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ምንጮች ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው ስማቸው እንዲገጸል ያልፈለጉ የሆስፒታሉ ታካሚዎች እና የሕክምና ባለሙያዎች እንደሚናገሩት ፣ የተቋሙ መልሶ አለመገንባት አጠቃላይ የሕክምና አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከፍተኛ እክል ስለመፍጠሩ ያስረዳሉ። ታካሚዎች ምን አሉ ? ለረጅም ዓመታት በሕክምና ተቋሙ ይመላለሱ እንደነበር የገለጹት የመጀመሪያው ታካሚ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗