#ASTU

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-10-05 20:17:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ASTU በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቸሁ ተማሪዎች፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጥሪ እስኪደረግላችሁ ባላችሁበት በትዕግስት እንድትጠብቁ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አሳስቧል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]