የሁለቱ ምክር ቤቶ የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ማካሄድ ጀመረ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-06 06:30:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁለቱ ምክር ቤቶ የጋራ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ማካሄድ ጀመረ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የሁሉቱን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ከፍተዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለሁለቱም ምክር ቤቶች ንግግር ያደርጋሉ። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹 #ባሕር_ዳር #መስከረም_26_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]