በኦንላይን ለሚፈፀሙ የህፃናት ጥቃቶች በመሪነት የተጠረጠረው ህንዳዊ  ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ

ZENA24NOWneutral2026-10-06 12:39:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኦንላይን ለሚፈፀሙ የህፃናት ጥቃቶች በመሪነት የተጠረጠረው ህንዳዊ ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረበ ​የአካል ብቃት አሰልጣኝ ከመሆኑ አስቀድሞ ለትምህርት ወደ ፈረንሳይ ያቀናው ህንዳዊው ሮሃን ራኔ በህፃናት ላይ አስቃቂ ድርጊት እና ስቃይ ፈፅሟል በሚል ክስ ሰኞ ዕለት ፓሪስ ውስጥ በሚገኝ ፍርድ ቤት ቀርቧል። መርማሪዎች እንደሚሉት ግለሰቡ በዲስኮርድ የመልእክት መለዋወጫ መድረክ አማካኝነት ይሰራ የነበረ የኒዮ-ናዚ የህፃናት ብዝበዛ መረብ መሪ ነው። ​ ሴቶች ልጆችን በኦንላይን አማካኝነት የወሲብ ድርጊቶችን እንዲፈፅሙ እና በራሳቸው አካል ላይ ጉዳት እንዲያደርሱ ያስገድድ ነበር የተባለው ይህ ህንዳዊ በዝግ ችሎት ክሱ መታየት ጀምሯል። ​ ቡድኑ አሜሪካ፣ ኔዘርላንድ፣ ብሪታንያ እና ኢስቶኒያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት የሚገኙ ህፃናትን ለአካላዊ እና ስነ-ልቦናዊ ጥቃት ዳርጓል ተብሎ ይታመናል።…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]