በድንጋይና አፈር ተደርጎበት ተገኘ‼

WASULIFEneutral2026-10-06 19:13:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድንጋይና አፈር ተደርጎበት ተገኘ‼ መቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርት አገልግሎ እንዳይሰጥ ተደርጎ በድንጋይና በአፈር መሠናክል ተሰርቶበት እንደነበር ዛሬ የወጣው መረጃ አመልክቷል። ህውሃት ከዚህ በፊት የአክሱም ኤርፖርትን ሙሉ ለሙሉ አርሶት እንደነበር የሚታወስ ነው። የመቀሌ አሉላ አባነጋ ኤርፖርትን ወደ አገልግሎት ለመመስ የፀጥታ ኃይሉ ስራ መጀመሩ ታውቋል።በቅርቡ በረራ ሊጀምር እንደሚችል ይጠበቃል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]