#ይህ ወንጀል ነው፣ድርጊቱም አሳፋሪ ነው‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-06 19:33:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ይህ ወንጀል ነው፣ድርጊቱም አሳፋሪ ነው‼️ የሽንት ቤት ቆሻሻን በወንዝ ውስጥ የለቀቁ ግለሰቦች ተያዙ! በደብረ ብርሃን ከተማ የሽንት ቤት ቆሻሻን በበሬሳ ወንዝ ውስጥ በመልቀቅ የአካባቢ ብክለት የፈጠሩ ግለሰቦችን የከተማው ደንብ ማስከበር ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት መኪኖችን አድኖ የመያዝ ስራውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን 3ቱ መኪኖች የተያዙ ሲሆን ከድርጊቱ አስከፊነት አንፃር ቀሪ መኪኖቹን የመፈለግ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ነብዩ አሰፋ ገልፀዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በከተማው ውስጥ የሚከሰቱ አጠቃላይ ህገ ወጥ ተግባራት ዙሪያ እንደተቋም ሰፊ የግንዛቤ ፈጠራ ስራ እየሰራን እንገኛለን ያሉት ኃላፊው በተለይ አሁን ከተከሰተው ከወንዝ ብክለት ጋር አጋር ተቋማት በተለይም አካባቢ ጥበቃ መ/ቤትና ጤና መምሪያ ጋር በቅንጅት…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]