❗️" ሀሰተኛ ዜና ነው " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-06 19:36:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

❗️" ሀሰተኛ ዜና ነው " - ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ሚዲያ ስለ ቀድሞው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) እየተሰራጨ ያለው ዜና ሀሰተኛ ነው። " ደሳለኝ (ዶ/ር) ጫኔ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ተደርገው በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል " እየተባለ የሚሰራጨው ዜና ሀሰተኛ መሆኑ ደሳለኝ (ዶ/ር) በፅሁፍ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል። Via_dagu @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]