Update‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-06 19:41:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

Update‼️ የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ኤርፖርት እድሳት ላይ መሆኑን ምንጮች ገለፁ። በአውሮፕላን ማረፊያው ውስጥ ድንጋይ በመድፋት እንዲሁም አልፎ አልፎ በማሽን ተቆፍሮ በመገኘቱ አሁን ላይ በፌደራል መንግሥቱ አማካኝነት እድሳት እየተደረገለት መሆኑን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በዚህም ወደ መቀሌ በአጭር ጊዜ ውስጥ በረራ ለመጀመር እየተሰራ ይገኛል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]