ልዩ መረጃ‼️
ልዩ መረጃ‼️ በዓድዋ ከተማ በሶሎዳ ሆቴል ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት የዶ/ር ደብረጽዮን ጠባቂዎችን ጨምሮ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ከመቐለ ከተማ መውጣታቸውን ተከትሎ በዓድዋ ከተማ በሚገኘው "ሶሎዳ ሆቴል" ላይ ያነጣጠረ ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ዘግይተው የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ጥቃቱ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችን ዒላማ ያደረገ ነበር። በጥቃቱ ወቅት የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በሆቴሉ ውስጥ ስለመኖራቸው እስካሁን በይፋ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም፣ የእርሳቸው ጠባቂዎች ግን በዚሁ የድሮን ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። በጥቃቱ በአጠቃላይ የአምስት ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን ከሟቾቹ መካከል ሁለቱ የታጠቁ የጥበቃ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ቀሪዎቹ ሦስቱ በወቅቱ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗