አርጀንቲና ሊዮኔል ሜሲን ብቻ ሳይሆን ኒኮላስ ኦታሜንዲንም ዛሬ ሸኝታለች። የቀድሞዉ የማንችስተር ሲቲ እና ቤነፊካ ተከላካይ በመጨረሻ የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታው ቤኒን ላይ ግብ አስቆጥሮ ተሸኝቷል።
አርጀንቲና ሊዮኔል ሜሲን ብቻ ሳይሆን ኒኮላስ ኦታሜንዲንም ዛሬ ሸኝታለች። የቀድሞዉ የማንችስተር ሲቲ እና ቤነፊካ ተከላካይ በመጨረሻ የብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታው ቤኒን ላይ ግብ አስቆጥሮ ተሸኝቷል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗