ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ታሪክን ወደ አዲስ ከፍታ አሻሽሏል🐐🇦🇷
ሊዮኔል ሜሲ የእግር ኳስ ታሪክን ወደ አዲስ ከፍታ አሻሽሏል🐐🇦🇷 🔝 67 ዓለም በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አሲስቶች ( ይህ በታሪክ ውስጥ ከፍተኛው ነዉ) 🔝 426 አጠቃላይ አሲስቶች (ይህ በእግርኳስ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛው የአሲስት ቁጥር ነዉ) 🔝 192 የብሔራዊ ቡድን የጎል አስተዋጽዖዎች (ይህ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በታሪክ ውስጥ ከፍተኛው ቁጥር ነዉ) 🔝 1 ሺህ 357 አጠቃላይ የእግርኳስ ህይወት የግብ አስተዋጽዖዎች (ይህ በእግርኳስ ታሪክ ውስጥ ከየትኛዉም ተጨዋች ከፍተኛው ነዉ) አርጀንቲናዊያን ሜሲን እያነቡ እየሸኙት ነዉ። የእግርኳስ ንጉሥ ነዉ ሊዮኔል ሜሲ👑 #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗