አደገኛ ግኝት፡ የዓለምን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው “የመስታወት ሕይወት”
አደገኛ ግኝት፡ የዓለምን ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥለው “የመስታወት ሕይወት” ሳይንቲስቶች ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅና ለመላው የምድር ሕይወት እጅግ አደገኛ የሆነ “የመስታወት ሕይወት” (Mirror Life) የተሰኘ ግኝት ለማግኘት ተቃርበዋል ሲል ዘ ኢኮኖሚስት ዘገበ። ይህ ግኝት ከተለመዱት የሕይወት ቅንጣቶች የተገለበጠ አወቃቀር ያላቸውን ረቂቅ ሕዋሳት (Microorganisms) ያካተተ ነው። እነዚህ ሰው ሰራሽ ፍጥረታት ወደ ተፈጥሮ ከተቀላቀሉ አውዳሚነታቸው የከፋ ይሆናል። የሰው ልጅ፣ የእንስሳትና የእፅዋት የበሽታ መከላከል ሥርዓት እነዚህን አዳዲስ ቫይረሶችና ባክቴሪያዎች ለይቶ ማወቅ ስለማይችል ሙሉ በሙሉ ሊከላከልላቸው አይችልም። በዚህም ምክንያት ለሰው ልጅ ፈጣንና ገዳይ ወረርሽኝን ሊያስከትል የሚችል ሲሆን፣ ለተፈጥሮ ደግሞ የምግብ ሰንሰለትንና የምድርን የስነ-ምህዳር…
Read the full story at addis_news ↗