ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች በንግድ እና ኪሳራ ሕጎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ።
ለአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች በንግድ እና ኪሳራ ሕጎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ። “የዳኝነት ተደራሽነትን ማስፋት፣ አገልግሎቱን ማላቅ በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው የአማራ ክልል የፍርድ ቤት ዳኞች ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬም በተለያዩ የሕግ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት እና ገለጻ በማካሄድ ቀጥሏል። የንግድና የኪሳራ ሕግ ላይ ገለጻ ያደረጉት ረዳት ፕሮፌሰር ፍቃዱ ጴጥሮስ የኪሳራ ሕግ በዘመናት ውስጥ ያሳየውን የሕግ እና የፍትሕ እድገት፣ የኪሳራ ሥነ-ሥርዓት…
Read the full story at amharamassmedia ↗