የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልታዊ አቅጣጫዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው
አዲስ አበባ መስከረም 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መመስረቻ ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) በድጋሚ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት ይፋ ያደረጓቸው የቀጣይ አምስት ዓመታት ስልታዊ አቅጣጫዎች ኢትዮጵያ በፖለቲካ በኢኮኖሚ በዲፕሎማሲና በደኅንነት ዘርፎች ልትከተለው ያሰበችውን አጠቃላይ የለውጥ መስመር አመላክቷል እነዚህ ስልታዊ … The post የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልታዊ አቅጣጫዎችና ሀገራዊ አንድምታቸው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗