እንደ አባቶቹ አሸናፊ ኃይል ሆኖ የተገነባው ሠራዊት
አዲስ አበባ መስከረም 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድን ሀገር ሉዓላዊነት ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማስጠበቅ ዘመኑን የዋጀ እና ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት መገንባት ያስፈልጋል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች መቋቋም ብቻ ሳይሆን ሊመጡ የሚችሉ ስጋቶችን አስቀድሞ በመለየትና በመከላከል ላይ የተመሠረተ የዝግጁነት ባህል እየገነባ ይገኛል የዚህ ግንባታ መሠረት ዘመናዊ በወታደራዊ ሥነ ምግባር የታነጸ ሁሌም ዝግጁ ብቁና ንቁ … The post እንደ አባቶቹ አሸናፊ ኃይል ሆኖ የተገነባው ሠራዊት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗