ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አብዱላሂ አደን
አዲስ አበባ መስከረም 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል አሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አብዱላሂ አደን የአስተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በግንባታ ላይ የሚገኙ የውሃ የመንገድ እና የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ተመልክተዋል ከንቲባ አብዱላሂ አደን በዚህ ወቅት እንዳሉት አስተዳደሩ ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ ትኩረት ሰጥቷል ዘላቂ … The post ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት ለማጠናቀቅ በቁርጠኝነት ይሰራል – ከንቲባ አብዱላሂ አደን appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗