ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥት የ2019 ትኩረቶችን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ሰላም ለኢትዮጵያ ዕድገትና ግስጋሴ ያለውን ዋጋ ያጤነ እና ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ህብረትን ትብብርን እና ኢትዮጵያን የሚያስቀድም ተግባር ይከናወናል ጥራትን መሰረት ያደረገ ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር እንዲኖር ይደረጋል ትምህርት ጤና እና ማህበራዊ ጥበቃን ከስፋት ወደ ጥራት በማሸጋገር ዜጋን ማዕከሉ ያደረገ ልማት ይፋጠናል ለዕድገታችን ቁልፍ ፋይዳ ባላቸው የኢንዱስትሪና የግብርና ግብዓቶች እንዲሁም ዘመናዊ የመሰረተ ልማት … The post ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የመንግሥት የ2019 ትኩረቶችን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗