"ውጊያው አልቋል" ጀኔራል ሳሞራ የኑስ
"ውጊያው አልቋል" ጀኔራል ሳሞራ የኑስ የቀድሞው የጦር ኃይሎች ኢታማጆር ሹም ጀኔራል ሳመራ የኑስ ከኤን ቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ:- 📌ውጊያው መጀመሪያውኑ እንዳለቀ ማወቅ ያስፈልጋል። ከእንግዲህ በኋላ ጦርነቱን መቀጠል መቁሰልን፣ መቆሰስንና የሞት ቁጥርን ከመጨመር ባለፈ ምንም ዓይነት ዘላቂ ወይም አዎንታዊ ውጤት ሊያመጣ አይችልም። 📌 የመከላከያ ኃይሉ ያሳየው ፍጥነት፣ የዝግጁነትና የመዋጋት ብቃት እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸዋል። 📌 ጦርነቱን የትግራይ ህዝብም ሆነ አብዛኛው ወታደር እንደማይደግፈው፤ የሕዝቡ ዋና ፍላጎት ሰላምና ልማት መሆኑን ተናግረዋል። 📌ይህ ጦርነት የትግራይ ህዝብ አጀንዳ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያን ማፍረስ ከሚፈልጉ የውጭ ጠላቶችና የሻዕቢያ/የግብፅ ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ጋር የተያያዘ መሆኑን አብራርተዋል። 📌 ውጊያው ስለአለቀ ወታደሩ/ታጣቂው ወደ ህዝቡ መቀላቀል፣ ወደ…
Read the full story at wasulife ↗