"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆና ሳለ፣ ህብረቱ ግን የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ጆሮ ሰጥቶ ለማስተናገድ አልቻለም።" ሲሉ ፓንአፍሪካን በማቀንቀን የሚታወቁት ኬኒያዊዉ ፕሮፌሰር ሉሙምባ ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆና ሳለ፣ ህብረቱ ግን የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ጆሮ ሰጥቶ ለማስተናገድ አልቻለም።" ሲሉ ፓንአፍሪካን በማቀንቀን የሚታወቁት ኬኒያዊዉ ፕሮፌሰር ሉሙምባ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት ያቀረበችው ጥያቄ ተገቢ ነው፣ኢትዮጵያ አሰብ እና ምፅዋን ብትጠቀም ኤርትራ በብዙ እንደምትጠቀም ገልፀዋል። ፕሮፌሰሩ ይህንን የተናገሩት 'Assessment of African's trajectory and leadership Crisis' በሚል ርዕስ ከቀናት በፊት ከአንድ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ ነው። (አዩዘሀበሻ) 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗