የትግራይ ሠራዊት አባላት ከዛሬ ጀምሮ በመቀሌ እንዲሰባሰቡ መንግስት ጥሪ አቀረበ
የትግራይ ሠራዊት አባላት ከዛሬ ጀምሮ በመቀሌ እንዲሰባሰቡ መንግስት ጥሪ አቀረበ የብሔራዊ ተሃድሶ ምክትል ኮሚሽነር ብርጋዴር ጄኔራል ደርቤ መኩሪያው የትግራይ ሠራዊት አባላት ከዛሬ ጀምሮ በመቀሌ አካባቢ በተዘጋጀው የተሃድሶ ማዕከል እንዲሰባሰቡና ወደ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ጥሪ አቀረቡ። ምክትል ኮሚሽነሩ በቪዲዮ በተሰራጨው አጭር መልዕክታቸው፤ የመንግሥት ጥሪን በመጠበቅ ላይ የሚገኙ በርካታ ታጣቂዎች እንዳሉ ገልጸው፣ ከዛሬ ረቡዕ ጀምሮ ወደተዘጋጀው የዲሞቢላይዜሽን ማዕከል መግባት እንደሚቻል አስታውቀዋል። ጄኔራሉ፤ ለመልሶ ማቋቋምና ተሃድሶ (ዲ.ዲ.አር) ፕሮግራም የተዘጋጁ በርካታ ወጣቶች መኖራቸውን ጠቁመው፣ በአሁኑ ወቅት ወደ ሰላም ለመምጣት ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው በርካታ ታጣቂዎች በየአካባቢው በሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒቶች እጅ እየገቡ እንደሚገኙ አስታውቀዋል። ምክትል…
Read the full story at addis_news ↗