ዲጂታል ቴክኖሎጂ ካመጣው የፋይናንስ ደኅንነት ስጋት ራስዎን እንዴት እየጠበቁ ነው?
ዲጂታል ቴክኖሎጂ ካመጣው የፋይናንስ ደኅንነት ስጋት ራስዎን እንዴት እየጠበቁ ነው? ባሕር ዳር: መስከረም 27/2019 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ቴክኖሎጂ የፋይናንስ ተቋማትን አሠራር በከፍተኛ አዘምኗል። ከእነዚህም መካከል የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አንዱ ነው። ደንበኞች በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የፋይናንስ ግብይቶችን በስልካቸው ብቻ በሰከንዶች ውስጥ እንዲፈጽሙ በማድረግ ህይወትን አቃሏል። ነገር ግን ከዚህ ፈጣን እና ዘመናዊ አሠራር ጋር ተያይዞ የሚመጡ የሳይበር ደኅንነት ሥጋቶች እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗