ቀጣናዊ መጠላለፍን በመስበር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማረጋገጥ ይገባል።
ቀጣናዊ መጠላለፍን በመስበር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማረጋገጥ ይገባል። በምሥራቅ አፍሪካ ያለው ጂኦፖለቲካዊ ሁኔታ በፍጥነት የሚቀያየር እና ቀጣናዊ ሀገራት ከጋራ ዕድገት ይልቅ መጠላለፍን ያስቀደሙበት እንደኾነ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ሀሳቡ ተስፋ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ ገልጸዋል። እንደ ኤርትራ ያሉ የሕዝባቸውን ይሁኝታ ያላገኙ እና እውነተኛ የመንግሥትነት ባህርይ የሌላቸው ሀገራት የራሳቸውን አጣዳፊ የውስጥ ችግር ወደጎን በማለት የግብጽን አጀንዳ በመሸከም…
Read the full story at amharamassmedia ↗