"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆና ሳለ፣ ህብረቱ ግን የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ጆሮ ሰጥቶ ለማስተናገድ አልቻለም።" ሲሉ ፓንአፍሪካን በማቀንቀን የሚታወቁት ኬኒያዊዉ ፕሮፌሰር ሉሙምባ ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ ሆና ሳለ፣ ህብረቱ ግን የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ጆሮ ሰጥቶ ለማስተናገድ አልቻለም።" ሲሉ ፓንአፍሪካን በማቀንቀን የሚታወቁት ኬኒያዊዉ ፕሮፌሰር ሉሙምባ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት ያቀረበችው ጥያቄ ተገቢ ነው፣ኢትዮጵያ አሰብ እና ምፅዋን ብትጠቀም ኤርትራ በብዙ እንደምትጠቀም ገልፀዋል። ፕሮፌሰሩ ይህንን የተናገሩት 'Assessment of African's trajectory and leadership Crisis' በሚል ርዕስ ከቀናት በፊት ከአንድ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗