የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ቁጥር 22 ሆኖ ይቀጥላል

ZENA24NOWneutral2026-10-07 07:25:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ቁጥር 22 ሆኖ ይቀጥላል የኢፌዴሪ 7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ1ኛ ልዩ ስብሰባው በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ይገኛል።7ኛው የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው በፌደራል መንግስት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ እየመከረ ይገኛል። የምክር ቤት አባልና የመንግሥት ተወካይ አቶ ፍቃዱ ከተማ በረቂቅ አዋጁ አስፈላጊነት ላይ አጭር ማብራሪያ አቅርበዋል።በቀረበው ማብራሪያም ከዚህ በፊት በነበሩት 22 አስፈፃሚ አካላት ላይ የቁጥር ልዩነት እንደሌለና ከቁጥር አንፃር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በነበሩበት 22 ሆነው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል። ይህም ሆኖ በሁለት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ላይ ብቻ የስያሜ ለውጥ መደረጉንና ሁለት ሚኒስቴሮች አንደ አዲስ መቋቋማቸው…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]