ኢቦላ ድንበር ተሻግሮ ኬንያ ገባ‼️
ኢቦላ ድንበር ተሻግሮ ኬንያ ገባ‼️ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ ያለው የቡንዲቡግዮ ኢቦላ ወረርሽኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ኬንያ ደርሷል። የኬንያ ዜጋ የሆነ እና በኮንጎ ይኖር የነበረ ግለሰብ፣ ከኮንጎ በኡጋንዳ በኩል ተጉዞ ጥቅምት 3 ቀን 2026 ናይሮቢ ደርሷል። በኋላም ምርመራ ተደርጎለት የቡንዲቡግዮ ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ በናይሮቢ ሕይወቱ አልፏል። ከታካሚው ጋር ቅርበት የነበራቸው 28 ሰዎች ተለይተው በክትትል ላይ ሲሆኑ፣ ከእርሱ ጋር በአንድ በረራ የተጓዙ 23 ተሳፋሪዎችና 4 የበረራ ሠራተኞች እየተፈለጉ ነው። የኬንያ ባለሥልጣናት በመግቢያ ነጥቦች የጤና ምርመራን አጠናክረዋል፤ WHO ደግሞ ለኬንያ የኢቦላ ምርመራ ኪቶችና የግል መከላከያ መሣሪያዎች ማቅረቡን ገልጿል። WHO እንደገለጸው፣ የቡንዲቡግዮ ኢቦላ በተለይ ከታመመ ሰው ደም ወይም ሌሎች የሰውነት…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗