የክልሉ ፍርድ ቤቶች የዲጂታል መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ኾነዋል።
የክልሉ ፍርድ ቤቶች የዲጂታል መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ኾነዋል። በአማራ ክልል ፍርድ ቤት ዳኞች ሁለተኛው ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የዳኞችን የሙያ አቅም ለማጎልበት፣ ተጨማሪ ንባብ እና ጥናቶችን ለማስፋፋት እንዲሁም የጋራ ተቋማዊ ግንዛቤን ለመፍጠር የሚያስችሉ ሥልጠናዎች፣ ገለጻዎች እና ውይይቶች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ። በዕለቱ የጉባኤ ውሎ የክልሉ ፍርድ ቤቶች የዲጂታላይዜሽን ትግበራ ሂደት፣ የፍርድ ቤቶች ማሻሻያ ረቂቅ ሕጎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ አቤቱታ አቀራረብ…
Read the full story at amharamassmedia ↗