ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በትብብር ሊሰሩባቸው በሚችሏቸው የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ዙሪያ ዛሬ ከናይጄሪያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሴናተር ካሺም ሼቲማ ጋር ተወያይተናል።
ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በትብብር ሊሰሩባቸው በሚችሏቸው የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ዙሪያ ዛሬ ከናይጄሪያ ፌዴራል ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሴናተር ካሺም ሼቲማ ጋር ተወያይተናል። በውይይታችን ኢትዮጵያና ናይጄሪያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚያደርጉት ትብብርና የልምድ ልውውጥ ላይ በስፋት መክረናል። ናይጄሪያ በሰቆጣ ቃል ኪዳን የተገኘውን ተጨባጭ ስኬት በመገንዘብ የኢትዮጵያን ልምድ ለመቅሰም በልዑካኗ በኩል ላደረገችው ጉብኝት ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ክቡር ምክትል ፕሬዝዳንት ሴናተር ካሺም ሼቲማ በሀገራቸው የሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል የሚያሳዩት ቁርጠኝነትም ለአህጉራችን አርአያ የሚሆን ነው። ኢትዮጵያና ናይጄሪያ በስትራቴጂካዊ…
Read the full story at amharamassmedia ↗