የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 07:30:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በረቂቅ አዋጅ ላይ እየተወያየ ነው። 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደው በሚገበው 1ኛ ልዩ ስብሰባው በፌዴራል መንግሥት አሥፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ እየመከረ ይገኛል። የምክር ቤት አባል እና የመንግሥት ተወካይ የኾኑት ፍቃዱ ተሰማ ከዚህ በፊት በነበሩት 22 አሥፈጻሚ አካላት ላይ የቁጥር ልዩነት እንደሌለ እና ከቁጥር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]