በግዜ እጃችሁን ስጡ!
በግዜ እጃችሁን ስጡ! ዛሬ ከሰሜን ኢትዮጵያ የሚመጡት መረጃዎች ብዙ ጥያቄዎችን አስነስተዋል፤ በአድዋ ሶሎዳ ሆቴል ላይ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት ምን ተፈጠረ? በጥቃቱ ስለተጎዱና ስለተገደሉ ሰዎች የወጡት መረጃዎች ምን ይላሉ? በዚህ መሀል ጄኔራል ሳሞራ የኑስ “ውጊያው አልቋል” በማለት የሰጡት መልዕክት ምን ያመለክታል? በመቀሌና በትግራይ ያለው ሁኔታስ ወዴት እየሄደ ነው? አውሮፓ ህብረትና ብሪታንያ ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ እና ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውጥረት ምን አሉ? እና በመጨረሻ የእስራኤልና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለ ምን ተወያዩ? እያንዳንዱ መረጃ የሚቀጥለውን ጥያቄ የሚያስነሳ ስለሆነ፣ ሙሉውን ቪዲዮ እስከመጨረሻው በመከታተል ዝርዝሩን ይወቁ። https://youtu.be/Qkm8ty2PzZo
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗