አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ  በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ መስጫ ቢሮ  ከፈተ

ZENA24NOWneutral2026-10-07 08:10:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ መስጫ ቢሮ ከፈተ በቱርኪዬ ከጤና አገልገሎት ሰጪ ተቋማት ስመጥር የሆነው አጂባደም ኸልዝኬር ግሩፕ በአዲስ አበባ አዲስ የታካሚዎች መረጃ ቢሮ መክፈቱን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ታካሚዎች እና ቤተሰቦቻቸው በቱርክ ስለሚገኙ ልዩ የህክምና አገልግሎቶች እና የህክምና አማራጮች መረጃ ለማግኘት እንዲሁም በሀገር ቤት ሆነው ከሀኪሞች ጋር በቀጥታ መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል አገልግሎት ይሰጣልም ተብላል። ማዕከሉ፤ የታካሚዎችን ነባር የህክምና መረጃዎችን ግምገማ ከማከናወን እና ተጨማሪ የባለሙያ ምክር ከመስጠት ጀምሮ እስከ ህክምና ዕቅድ ዝግጅት፣ የጉዞ ዝግጅት ማስተባበር እና ከህክምና በኋላ የሚደረግ ክትትል ድረስ ባሉት ሂደቶች ሁሉ ለታካሚዎች ድጋፍ እንደሚሰጥ የአጂባድም ኸልዝኬር ግሩፕ የአለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]