ከእሳት ፈተና እስከ ሰማይ የበላይነት፤ በቴክኖሎጂ የዘመነው የብረት አሎሎ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 08:32:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከእሳት ፈተና እስከ ሰማይ የበላይነት፤ በቴክኖሎጂ የዘመነው የብረት አሎሎ። እሳት በፈተነው የታሪክ እቶን አልፎ በጽናት እና በደም በተፃፈ መስዋዕትነት የቆመ ሠራዊት የሀገር ሕያው ዘብ ነው። “ዱሩ ቤቴ፣ ድንጋዩ ትራሴ፣ እናት ሀገሬ ሕይወቴ” ብሎ በሀሩር እና በቁሩ፣ በዝናብ እና በውርጩ የታገለው ይህ የሀገር መድኅን የዘመናት ፈተናዎችን ተሻግሮ ዛሬ ላይ የሀገረ-መንግሥቱን ሕልውና እና የሉዓላዊነት መሠረት አጽንቶ ይገኛል። በታሪኩ ሂደት ለሀገሩ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]