የአማራ የሰላም አርበኞች ኃይል ምንድነው?
የአማራ የሰላም አርበኞች ኃይል ምንድነው? ከመንግስት ጋር ዘላቂ ሰላም የተፈራረመውና ቀድሞ የጫካ ታጋይ የነበረው "የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት" በይፋ "የአማራ ሰላም አርበኞች ኃይል" በሚል ስያሜ በአራት ቀጠናዎች ተደራጅቶ መምጣቱን አስታወቀ። በጎጃምና ጎንደር የሚገኙ አባላቱ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን፣ በወሎና ሸዋ ያሉት ደግሞ በቅርቡ ይመረቃሉ ተብሏል። የማዕከል አመራሮች፦ 📌ሰብሳቢ፦ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ 📌ጽህፈት ቤት ኃላፊ፦ ረ/ፕ ኢያሱ አባተ 📌መረጃ ኃላፊ፦ መስፍን አባተ 📌ወታደራዊ ስምሪት፦ ኮሎኔል ማንገረው መለሰ 📌ሚዲያና ፖለቲካ፦ ካፕቴን ማስረሻ ሰጤ ሆነው መደራጀታቸው ተነግሯል። ኮማንደር ፍቀቅሩ ወደ መከላከያ ተመልሶ መግባቱ ተሰምቷል። ኃይሉ የአማራን ጥቅም እና አጽመ ርስት እንደሚያስከብርና በህዝቡ ስም የሚደረግን ፖለቲካ እንደሚታገል ነው የተገለፀው።…
Read the full story at wasulife ↗