የኤርትራ ሰራዊት‼️
የኤርትራ ሰራዊት‼️ የኤርትራ ሰራዊት በአዲግራት ልዩ ስሙ ፋፂ በሚባል ቦታ ምሽግ መቆፈር መጀመሩን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ኤርትራ ከባለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ መካናይዝድ ጦሯን ወደ አዲግራት ያስጠጋች ሲሆን እግረኛ ሰራዊቷ ደግሞ በትግራይ ክልል ፋፂ ፣ኤገላ ፣ራማ አድዋ ፣የጭላ አክሱምና ሸራሮ መግባቱ ታውቋል። ከአዲግራት እስከ ውቅሮ ባለው መስመር የኤርትራ ሰራዊት ከህወሓት ጋር ሆኖ አብሮ እየተዋጋ እንደሚገኝ ተገልጿል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗