🚨 ዱንካን ካስትልስ እንደሚለው ከሆነ ማንችስተር ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ እንዲባረር እና ከዚያም ወደ ቻምፒዮንሺፕ እንኳን ገብቶ እንዳይጫወት የሚፈልጉ ጠንካራ ድጋፎች እንዳሉ ተናግሯል።
🚨 ዱንካን ካስትልስ እንደሚለው ከሆነ ማንችስተር ሲቲ ከፕሪሚየር ሊጉ እንዲባረር እና ከዚያም ወደ ቻምፒዮንሺፕ እንኳን ገብቶ እንዳይጫወት የሚፈልጉ ጠንካራ ድጋፎች እንዳሉ ተናግሯል። በተጨማሪም የአቡ ዳቢ ባለቤትነት ከማንችስተር ሲቲ እንዲወገድ የሚደግፉ ሰዎች/አካላት እንዳሉ ነው የገለጸው። 👀 SHARE 📲 @EthioEpl
Read the full story at ethioepl ↗