ከክፍል ጥናት እስከ ትልቅ ሙዚየም- የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጉዞ! 🏛️🇪🇹

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 09:10:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከክፍል ጥናት እስከ ትልቅ ሙዚየም- የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ጉዞ! 🏛️🇪🇹 ዩኒቨርሲቲዎች ትውልድን በዕውቀት ከማነጽ ባሻገር የአንድን ማኅበረሰብ የአኗኗር ዘይቤ፣ ባሕል፣ ታሪክ፣ ማኅበራዊ መገልገያዎችን በጥናት እና ምርምር በመደገፍ ለማስተዋወቅ ይሠራሉ። የሀገር ባሕላዊ እሴቶች እንዲቀጥሉ፤ አብሮነት እንዲጠነክር እና የሀገሩን ጥቅም የሚያስቀድም ትውልድ እንዲፈጠር ይተጋሉ። የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲም የአካባቢውን ማኅበረሰብ የባሕል መገለጫዎች ለትውልድ ለማስተላለፍ እየሠራ ይገኛል። በዩኒቨርሲቲው የአገው ጥናት ኢንስቲትዩት የሙዚዬም እና ኤግዚቪሽን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]