“ሌብነት እና ሙስናን በመታገል የሕዝብን እምነት ማትረፍ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
“ሌብነት እና ሙስናን በመታገል የሕዝብን እምነት ማትረፍ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረሪ ክልል በየደረጃው የሚገኘው አመራር በተደመረ አቅም የልማት ሥራዎችን ለማስቀጠል እና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ሊሠራ እንደሚገባ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በክልሉ ለተሾሙ አዳዲስ የሥራ ኀላፊዎች የሥራ መመሪያ እና አቅጣጫ በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በክልሉ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች አበረታች እመርታ ያሳዩ እና ሕዝቡን…
Read the full story at amharamassmedia ↗