🇪🇹የሁለት ሚኒስትሮች መስሪያ ቤት ስም ተቀየረ❗️ሁለቱ አዲስ አደረጃጀት ተሰጣቸው
🇪🇹የሁለት ሚኒስትሮች መስሪያ ቤት ስም ተቀየረ❗️ሁለቱ አዲስ አደረጃጀት ተሰጣቸው 🇪🇹 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው፣ በፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል። 🇪🇹በቀረበው ማብራሪያም፣ ከዚህ በፊት በነበሩት 22 አስፈጻሚ አካላት ላይ የቁጥር ልዩነት እንደሌለ እና ከቁጥር አንፃር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በነበሩበት 22 ሆነው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል። 🇪🇹 በሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ላይ ብቻ የስያሜ ለውጥ መደረጉን እና ሁለት ሚኒስቴሮች እንደ አዲስ መቋቋማቸው ተብራርቷል። 🇪🇹እንደ አዲስ የተቋቋሙት ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ቀድሞ "የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር" የነበረው በአዲሱ "የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር" በሚል እና ቀድሞ "የቱሪዝም…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗