የኤርትራ ሰራዊት‼️
የኤርትራ ሰራዊት‼️ የኤርትራ ሰራዊት በአዲግራት ልዩ ስሙ ፋፂ በሚባል ቦታ ምሽግ መቆፈር መጀመሩን ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ኤርትራ ከባለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ መካናይዝድ ጦሯን ወደ አዲግራት ያስጠጋች ሲሆን እግረኛ ሰራዊቷን ደግሞ በትግራይ ክልል ፋፂ ፣ኤገላ ፣ራማ አድዋ ፣የጭላ አክሱምና ሸራሮ መግባቱ ታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗