“የሕጻናት የዛሬ ጤና የአፍሪካ የነገ ዐቅም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 09:32:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የሕጻናት የዛሬ ጤና የአፍሪካ የነገ ዐቅም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሥርዓተ ምግብ አመራር የልምድ ልውውጥ መድረክን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ የሥርዓተ ምግብ አመራር የልምድ ልውውጥ መድረክን ከናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ እና ከፍተኛ ልዑካናቸው ጋር አስጀምረናል ብለዋል። የአፍሪካን ነገ ለመቀየር የሕጻናትን ጤና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]