አቶ ታምራት ደምሴ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።
አቶ ታምራት ደምሴ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ። አቶ ታምራት ደምሴ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾመዋል። የወልድያ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 42ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን እያከሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ ታምራት ደምሴን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። ዛሬ እና ነገ በሚኖረው የምክር ቤት ጉባኤ የከተማዋን የሥራ ማስኬጃ በጀት ጨምሮ ልዩ…
Read the full story at amharamassmedia ↗