🇪🇹 ከቁጭት ወደ ሥልጣኔ – የመደመር መንግሥት እሳቤ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 09:51:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹 ከቁጭት ወደ ሥልጣኔ – የመደመር መንግሥት እሳቤ። ኢትዮጵያ ሺህ ዘመናትን ያስቆጠረ የመንግሥት አሥተዳደር ታሪክ ያላት እና ለዓለም የዲፕሎማሲ እንዲሁም የሥልጣኔ እሴቶችን ካስተዋወቁ ቀደምት ሀገራት አንዷ ናት። በዚህ ረጅም ታሪኳ ውስጥ ለገጠሟት ሁለገብ ተግዳሮቶች መፍትሔ ለመስጠት እና የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደቷን ለማጠናከር የመደመር እሳቤ ትልቅ የፖለቲካ ፍልስፍና ማዕቀፍ ኾኖ አገልግሏል። መደመር ጽኑ እና ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀሳብን፣…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]