ጥሬ ወተት እና ካንሰር‼

WASULIFEneutral2026-10-07 10:11:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጥሬ ወተት እና ካንሰር‼ በአዲስ አበባ በጥሬ ወተት ላይ ለካንሰር የሚያጋልጡ ባዕድ ነገሮች መገኘታቸው ተገለጸ!‼ ​በአዲስ አበባ 11ዱም ክፍለ ከተሞች በተካሄደ ጥናት፣ በጥሬ ወተት ላይ ከውኃ እስከ ለካንሰር የሚያጋልጡ መርዛማ ኬሚካሎች ተጨምረው መገኘታቸውን የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። ​📌 ወተቱ ሊኖረው የሚገባውን አስፈላጊ ንጥረ-ነገር እንዲያጣ ያደርጋል። ​📌 ወተቱ ሳይበላሽ ከ4 እስከ 5 ቀናት እንዲቆይ ተብለው የሚጨመሩ ንጥረ-ነገሮች ለካንሰርና ለተለያዩ ከባድ የበሽታ ዓይነቶች የሚያጋልጡ ናቸው። ​ኮሚሽኑ ችግሩን በሕግ ለመግታትና ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።(አሐዱ) ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]