የኤርትራ ሰራዊት በግልጽ ወደ ትግራይ ክልል በመግባት በውጊያው ላይ መሳተፉን ቀጥሏል።
የኤርትራ ሰራዊት በግልጽ ወደ ትግራይ ክልል በመግባት በውጊያው ላይ መሳተፉን ቀጥሏል። ከላይ የሚታየው ምስል በዛሬው ዕለት በአዲግራት በኩል ገብቶ በ ደጋ ሐሙስ ሲንቀሳቀስ የሚታይ የኤርትራ ሰራዊት ነው። በማይፀብሪ ግንባር ዛሬ መስከረም 27 ለሊቱን ጀምሮ በአዲ ገብሩ በነበረው ውጊያ የኤርትራ ሰራዊት የትግራይ ታጣቂዎችን መለዮ ለብሶ አብሮ እየተዋጋ እንደሚገኝ ታውቋል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗