ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞውን ወደ 42 ጨዋታዎች በማሳደግ በታሪክ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን የጻፈው የስፔን ብሔራዊ ቡድን።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 10:40:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞውን ወደ 42 ጨዋታዎች በማሳደግ በታሪክ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን የጻፈው የስፔን ብሔራዊ ቡድን። የስፔን ብሔራዊ ቡድን በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ እያስመዘገበ ያለውን አስደናቂ የበላይነት አጠናክሮ በመቀጠል ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞውን ወደ 42 ጨዋታዎች በማሳደግ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። በአሰልጣኝ ሉዊስ ዲ ላ ፎንቴ የሚመራው የ«ላ ሮሃ» ስብስብ በአውሮፖ ኔሽንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከክሮኤሺያ ጋር ባደረገው ተጠባቂ ፍልሚያ 2 ለ 1 በኾነ ውጤት በማሸነፍ አሸንፏል። በዚህ ጨዋታ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]