ከጠባቡ ኩሬ ወደ ሰፊው ዓለም:- የኢትዮጵያ ማንነት እና የታላቅ ሥልጣኔ ርዕይ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-07 10:45:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከጠባቡ ኩሬ ወደ ሰፊው ዓለም:- የኢትዮጵያ ማንነት እና የታላቅ ሥልጣኔ ርዕይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “የኢትዮጵያ ዘላቂ ችግር የሚፈታው ኢትዮጵያ ሥልጣኔ ስትገነባ ብቻ ነው” ያሉት ሀሳብ ሀገሪቱ ለዘመናት ከተዘፈቀችበት አዙሪት ለመውጣት የሚያስችላትን ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ የሚያመላክት ነው። የዛሬው ትውልድ አደራ እና የነገው ማኅተም የኾነው ይህ የሥልጣኔ ስንቅ የፖለቲካ ንትርኮች፣ የድህነት አረንቋ እና የማንነት ግጭቶች ጊዜያዊ በኾኑ ማስታገሻዎች እንደማይፈቱ የሚነግር ነው።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]